ሁለንተናዊ አገልግሎት ክፍሎች በድቁና የአገልግሎት መምሪያ ሥር ያሉ ሲሆን ዋነኛው ሥራቸው መንፈሳዊው ሥራ በአገባቡ እንዲሮጥ ማስቻል ነው። ይህም የሚያስፈልጉ ዘላቂና አላቂ ነገሮችን ማቅረብ፣እርዳታንና እገዛን ማስፈጸም እንዲሁም የጌታ ራት ማዘጋጀት ሲሆን ከዋና መሪዎች ጋር የቅርብ ረዳትነት ያለው አገልግሎት ክፍል መምሪያ ነው፡፤
በዚህ አገልግሎት መምሪያ ሥር የሚገኙ አገልግሎት ክፍሎች
- ጽዳት አገልግሎት
- መስተንግዶ አገልግሎት
- እገዛና እርዳታ አገልግሎት ክፍሎች ይሆናሉ።