Become A Donor

Become A Donor
Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry.

Contact Info

684 West College St. Sun City, United States America, 064781.

(+55) 654 - 545 - 1235

[email protected]

Latest Posts

Gallery

Moriah Bible School Graduation

ሞሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት በትውልድ ቤት ተሓድሶአዊት ቤተ ክርስቲያን ሥር ያለ ትምህርት ቤት ሲሆን አገልግሎቱን ለሚፈልጉ ሁሉ በዙም አገልጋዮችን የማስታጠቅ አገልግሎትን ሁልግዜም ይሰጣል፡፡ ለመመዝገብ ድረ ገጹ ላይ ባለው አድራሻ ያግኙን.

ዘሬ ይገዛለታል

በትውልድ ቤት እስራኤል ውስጥ ካሉ የአገልግሎት ክፍሎች መካከል የልጆች አገልግሎት ክፍል አንዱ ሲሆን ወላጆችና ልጆችን ያማከለ በአገልግሎት ክፍሉ የተደረገ አገልግሎት

ተጠማቂዎች

በትውልድ ቤት እስራኤል የሚድኑትን በማስተማር በአብ፣በወልድ፣በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም ማጥመቅ የወንጌል ተልኳችን ነው

7ተኛ ዓመት ክብረ በዓል

ትውልድ ቤት ተሓድሶአዊት ቤተ ክርስቲያን ዎርልድዋይድ የተተከለችበት ሰባተኛ ዓመት የምስጋና ክብረ በዓል በምስል

2022 አዲስ ዓመት

በትውልድ ቤት እስራኤል ከሚከናወኑ ልዩ ልዩ ዝግቶች መካከል የአዲስ ዓመት ልዩ የምስጋናና የአምልኮ ጊዜ አንዱ ነው