House Of Generation Worldwide Church is a thriving community of Christ-followers. We are committed to teaching and living the Truth found in the Bible as we worship, pray, share the Gospel of Jesus Christ, care for one another and serve our community, nation and world.
የትውልድ ቤት ተሓድሶአዊት ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ተከታዮች ማህበረሰብ ናት። እኛ በአምልኮ፣ በመጸለይ ፣ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለማካፈል ፣ እርስ በርሳችን ለመንከባከብ እና ማህበረሰባችንን ለማገልገል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን እውነት ለማስተማር እና ለመኖር ያለን ቤተ ክርስትያን ነን።